Nothing Special   »   [go: up one dir, main page]

Jump to content

assign

ከWiktionary

assign () መደበ / ተመደበ

  • He assigned two men to guard the prisoner.
  • እስረኛውን እንዲጠብቁ ሁለት ሰዎች መደበ
  • These rooms have been assigned to us.
  • እነዚህ ክፍሎች ለኛ ተመድበዋል

assign () ወሰነ / ተወሰነ

  • Has a day been assigned for the trial?
  • ጉዳዩ በፍርድ ቤት የሚታይበት ቀን ተወስኗል?

assign () ደለደለ

  • They assigned all the new children to various classes.
  • አዳዲሶቹን ልጆች ልዩ ልዩ ክፍሎች ውስጥ ደለደሏቸው

assign () እንዲያዘጋጅ አዘዘው

  • The teacher assigned us two lesson for Monday.
  • አስተማሪው ለሰኞ ሁለት ትምህርት እንድናዘጋጅ አዘዘን

assign () አዛወረ

  • Mr. Jones assigned his home and farm to his creditors.
  • ሚስተር ጆንስ ቤቱን እና እርሻውን ለአበዳሪዎቹ አዛወረ

assign () ሰጠ / ተሰጠ

  • He performed the task assigned him with diligence.
  • የተሰጠውን ሥራ በትጋት ፈጸመ