Nothing Special   »   [go: up one dir, main page]

Jump to content

ደም

ከውክፔዲያ
የ21:29, 23 ኦክቶበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ደም በአብዛሀኛው የቀይ ቀለም ያለው የአካል ፈሳሽ ሲሆን በተለያዩ የአካል ክፍሎች በመሰራጨት ለህዋሳት ምግብ እና ኦክስጅን ያደርሳል። እንዲሁም ከእነዚሁ ህዋሳት ፅዳጅ (ዝቃጭ) ያስወግዳል። በደም ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ አይነት ሴሎች ይገኛሉ፤ ነገር ግን በጥቅሉ ነጭ እና ቀይ የደም ሴሎች ብለን እንከፍላቸዋለን። ቀዩ ኦክስጅንን ለሰውነታችን ህዋሶች ሲያደርስ፣ ነጩ የደም ህዋሰ (ሴል) ደግሞ በሽታ አምጪ ተዋስያን ሰውነታችን ገብተው ለበሽታ እንዳያጋልጡን ይከላክሉልናል።