Nothing Special   »   [go: up one dir, main page]

2 አንተፍ

የ01:27, 22 ኦገስት 2013 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

2 አንተፍ ዋሃንኽ ግብጽን ከጤቤስ (11ኛው ሥርወ መንግሥት) የገዛ ፈርዖን ነበረ።

የ፪ ኣንተፍ መቃብር ጽላት

የታችኛና የላይኛ ግብጽ ዘውዶች ይግባኝ ቢለውም በተግባር ግዛቱ በላይኛ ግብጽ ላይ አስከ አቢዶስ ድረስ ብቻ ነበር። በዘመኑ ከጠላቶቹ ወደ ስሜን ከቀጢዎቹ ወገን ጋር ይዋጋ ነበር። ወደ ደቡብ አስከ ግብጽ ደቡብ ጠረፍ አስከ ኤሌፋንቲኔ (የቡ) ድረስ ገዛ።

ቀዳሚው
1 አንተፍ
ግብፅ ፈርዖን ተከታይ
3 አንተፍ