Nothing Special   »   [go: up one dir, main page]

የጥር ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ጥር የወር ስም ሆኖ በታኅሣሥ ወር እና በየካቲት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አምስተኛው የወር ስም ነው።

«ጥር» ከግዕዙ «ጠሐር / ጠሐረ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው።[1]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ቶቢ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ታዓበት» (መሥዋዕት) መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርጃንዩዌሪ መጨረሻና የፌብሩዌሪ መጀመርያ ነው።

  1. ዘመነ ማቴዎስ
  2. ዘመነ ማርቆስ
  3. ዘመነ ሉቃስ
  4. ዘመነ ዮሀንስ


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
  1. ^ "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-27 የተወሰደ.